Skip to main content
  • free

    Life giving resources. Faithfully delivered.

    FREE delivery on orders over £10

  • UK

    Serving over 2 million Christians in the UK

    with Bibles, Books and Church Supplies

  • Church

    Our Buy-Now-Pay-Later accounts used

    by over 4,000 UK Churches & Schools

  • Excellent 4.8 out of 5

    Trustpilot

Grow In All Things

[Paperback]

by Ermias Tilahun

    • Author

      Ermias Tilahun

    • Book Format

      Paperback / softback

    • Publisher

      Indy Pub

    • Published

      November 2013

      Read full description

      Today's Price

      £8.54


      Available - Usually dispatched within 4 days


      • Paypal
      • Google Pay
      • Apple Pay
      • Visa
      • Mastercard
      • Amex

      Grow In All Things

      Today's Price £8.54



      Product Description

      ማደግ አንድ ነገር ሲሆን "በነገር ሁሉ ማደግ" ደግሞ እጅግ አስፈላጊ ጉዳይ ነው እድገታችን በአንድ አቅጣጫ ብቻ ያለ ወይም ሚዛኑን ያልጠበቀ መሆን የለበትም መጽሐፍ ቅዱስ በነገር ሁሉ ማደግ እንዳለብን ብቻ ሳይሆን በነገር ሁሉ ልናድግ የምንችልበትንም መንገድ ያሳየናል ማደጋችን በነገር ሁሉ እንዲሆን "ይህን አስብ" ይለናል ይህም የምናድገው ወደምናስበው ነገር ወይም የምናስበው ነገር የምናድግበትን ሁኔታና ፍጥነት ይወስነዋል ማለት ነው በእድገታችን ላይ አስተሳሰባችን ትልቅ አስተዋኦ አለው የምናስበውን ሳንለውጥና ሳናስተካክል ልናድግበት የማንችልበት አቅጣጫ አለ የምናስበው ነገር የምናድግበትን አቅጣጫ ሊያፋጥነው፣ ሊጎትተው ወይም ሊያስቆመው ይችላል መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ማሰብም ሆነ ምን ማሰብ እንዳለብን ያሳየናል ከዚህም በተጨማሪ ማደጋችን በነገር ሁሉ እንዲሆን "ይህን አዘውትር" ይለናል የምናስበው ነገር ብቻ ሳይሆን የምናዘወትረው ነገር (habit) ነው የሚያሳድገን በሌላ አባባል አዘውትረን ወደምናስበው ነገር ነው የምናድገው የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚነግረን ቃል መጥቶ የሚሄድ፣ ብልጭ ብሎ ድርግም የሚል ሳይሆን አዘውትረን ልናስበው የሚገባንን ቃል ነው ሰው የሚያዘወትረውን ነገር ነው የሚሆነው አንዳንድ ጊዜ ለእድገታችን እንቅፋት የሚሆነው የምናስበው ነገር ሲሆን፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ለእድገታችን እንቅፋት የሚሆነው የምናዘወትረው ነገር ነው ለማደግ የምንፈልግ ሰዎች ከሆንን የምናስባቸውና የምናዘወትራቸው ነገሮች ትኩረታችንን ይሻሉ በዚህ መጽሃፍ ልናድግባቸው የምንችላቸው ሃሳቦች እለታዊ በሆኑ ልምምዶች ማለትም ልናዘወትራቸው በምንችላቸው መልኩ ተዘጋጅተው ቀርበዋል

      ማደጋችን በነገር ሁሉ እንዲሆን ማሰብ የሚገባንን እንድናስብና ማዘውተር የሚገባንን እንድናዘወትር ብቻ ሳይሆን ወዴት ማደግ እንዳለብንም ተነ0

      Specification

      • Author

        Ermias Tilahun

      • Book Format

        Paperback / softback

      • Publisher

        Indy Pub

      • Published

        November 2013

      • Weight

        173g

      • Dimensions

        127 x 203 x 8 mm

      • ISBN

        9781087940687

      • ISBN-10

        1087940680

      • Eden Code

        5554712

      More Information

      • Author/Creator: Ermias Tilahun

      • ISBN: 9781087940687

      • Publisher: Indy Pub

      • Release Date: November 2013

      • Weight: 173g

      • Dimensions: 127 x 203 x 8 mm

      • Eden Code: 5554712


      Product Q+A

      Ask a Question

      Recently Viewed